ሕዝቅኤል 43:3 NASV

3 ያየሁትም ራእይ ከተማዪቱን ለማጥፋት በመጣ ጊዜ ያየሁትን ራእይ የሚመስልና እንዲሁም በኮቦር ወንዝ ካየሁት ራእይ ጋር የሚመሳሰል ነበር፤ እኔም በግንባሬ ተደፋሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 43

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 43:3