ሕዝቅኤል 44:18 NASV

18 በራሳቸው ላይ ከበፍታ ፈትል የተሠራ ጥምጥም ያድርጉ፤ እንዲሁም ከበፍታ ፈትል የተሠራ ሱሪ በወገባቸው ላይ ይታጠቁ፤ እንዲያልባቸው የሚያደርግ ማንኛውንም ልብስ አይልበሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 44:18