ሕዝቅኤል 44:24 NASV

24 ‘ “በማንኛውም ክርክር ካህናት ዳኞች ሆነው ያገልግሉ፤ በሥርዐቴም መሠረት ይወስኑ። የተለዩ በዓላቴን የሚመለከቱ ሕጎቼንና ሥርዐቶቼን ሁሉ ይጠብቁ፤ ሰንበታቴንም ቅዱስ አድርገው ይጠብቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 44:24