ሕዝቅኤል 44:30 NASV

30 ከፍሬ በኵራት ምርጥ የሆነው ሁሉ እንዲሁም ከልዩ ስጦታዎቻችሁ የመጀመሪያው ሁሉ ለካህናት ይሆናል፤ ለቤተ ሰዎቻችሁ ሁሉ በረከት እንዲሆን ከምድር የምታገኙትን መብል በኵራት ለእነርሱ ስጧቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 44:30