ሕዝቅኤል 45:8 NASV

8 ይህም መሬት በእስራኤል ምድር የገዡ ርስት ይሆናል። ከእንግዲህ ገዦቼ ሕዝቤን አይጨቍኑም፤ ነገር ግን የእስራኤል ቤት በየነገዳቸው ርስት እንዲይዙ ይፈቅዱላቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 45

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 45:8