ሕዝቅኤል 46:1 NASV

1 “ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ለምሥራቅ ትይዩ የሆነው የውስጠኛው አደባባይ በር በስድስቱ የሥራ ቀኖች ይዘጋ፤ ነገር ግን በሰንበት ቀንና በወር መባቻ ቀን ይከፈት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 46

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 46:1