ሕዝቅኤል 46:17 NASV

17 ይሁን እንጂ ገዡ ከርስቱ ላይ ከባሪያዎቹ ለአንዱ ቢሰጥ፣ ባሪያው ነጻ እስከሚወጣበት ዓመት ድረስ የራሱ ሊያደርገው ይችላል፤ ከዚያም ርስቱ ለገዡ ይመለስለታል፤ ርስቱም ለወንድ ልጆቹ ብቻ የሚተላለፍ ይሆናል፤ የእነርሱም ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 46

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 46:17