5 ከአውራ በጉ ጋር የሚቀርበው የእህል ቍርባን አንድ የኢፍ መስፈሪያ ይሁን፤ ከበግ ጠቦቶቹ ጋር የሚቀርበውም የእህል ቍርባን ሰውየው የወደደውን ያህል ይሁን፤ እያንዳንዱም የኢፍ መስፈሪያ አንድ የኢን መስፈሪያ ዘይት ይኑረው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 46
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 46:5