10 ዓሣ አጥማጆች በወንዙ ዳር ይቆማሉ፤ ከዓይንጋዲ እስከ ዓይንኤግላይም ድረስ ያለው ቦታ መረብ መዘርጊያ ይሆናል፤ ዓሣውም እንደ ታላቁ ባሕር ዓሣ፣ የተለያየ ዐይነት ይሆናል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 47
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 47:10