ሕዝቅኤል 47:8 NASV

8 እርሱም እንዲህ አለኝ፤ “ይህ ውሃ ወደ ምሥራቅ ምድር ይፈሳል፤ ወደ ባሕሩ ወደሚገባበት ወደ ዓረባ ይወርዳል፤ ወደ ባሕሩም ሲፈስ፣ በዚያ የነበረው ውሃ ንጹሕ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 47

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 47:8