ሕዝቅኤል 48:16 NASV

16 የከተማዪቱም መጠን በሰሜን አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ፣ በደቡብ አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ፣ በምሥራቅ አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ፣ የምዕራቡም እንዲሁ አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 48

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 48:16