ሕዝቅኤል 48:18 NASV

18 ከዚህ የሚቀረው፣ የተቀደሰውን ክፍል የሚያዋስነውና በተጓዳኝ ያለው ቦታ በምሥራቅ ዐሥር ሺህ ክንድ፣ በምዕራብ ዐሥር ሺህ ክንድ ይሆናል። ምርቱም ለከተማዪቱ ሠራተኞች ምግብ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 48

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 48:18