ሕዝቅኤል 48:20 NASV

20 አጠቃላይ ይዞታው በአራቱም ማእዘን እኩል ሲሆን፣ እያንዳንዱ ማእዘን ሃያ አምስት ሺህ ክንድ ነው፤ ከከተማዪቱ ድርሻ ጋር የተቀደሰውን ክፍል ልዩ መባ በማድረግ ታስቀምጣላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 48

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 48:20