ሕዝቅኤል 48:31 NASV

31 የከተማዪቱ በሮች በእስራኤል ነገዶች ስም ይጠራሉ፤ በሰሜን በኩል ያሉት ሦስቱ በሮች የሮቤል ነገድ በር፣ የይሁዳ ነገድ በርና የሌዊ ነገድ በር ይሆናሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 48

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 48:31