ሕዝቅኤል 5:16 NASV

16 የሚገድለውንና አጥፊ የሆነውን የራብ ፍላጻ በእናንተ ላይ በምወረውርበት ጊዜ በእርግጥ ላጠፋችሁ እሰድዳለሁ። በራብ ላይ ራብ አመጣባችኋለሁ፤ የምግብ ምንጫችሁንም አደርቃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 5:16