ሕዝቅኤል 5:2 NASV

2 የከበባው ጊዜ ሲፈጸም የጠጒሩን ሢሶ በከተማው ውስጥ አቃጥለው፤ ሌላውን ሢሶ ጠጒር በከተማዪቱ ዙሪያ ሁሉ በሰይፍ ቈራርጠው፤ የቀረውንም ሢሶ ደግሞ ለነፋስ በትነው፤ እኔም በተመዘዘ ሰይፍ አሳ ድዳቸዋለሁና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 5:2