ሕዝቅኤል 5:4 NASV

4 እንደ ገናም ከእነዚህ ጥቂት ወስደህ እሳት ውስጥ ጨምራቸው፤ አቃጥላቸውም። እሳትም ከዚያ ወጥቶ ወደ እስራኤል ቤት ሁሉ ይሰራጫል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 5:4