ሕዝቅኤል 6:13 NASV

13 የታረዱት ሰዎቻቸው በመሠዊያው ዙሪያ በጣዖቶቻቸው መካከል፣ ከፍ ባሉ ኰረብቶች ሁሉና በተራሮች ዐናት ሁሉ ላይ፣ በለመለመ ዛፍ ሁሉና ቅጠሉ በበዛ ወርካ ሁሉ ሥር፣ በአጠቃላይ ለጣዖቶቻቸው ጣፋጭ ሽታ ያለውን ዕጣን ባቀረቡበት ስፍራ ሁሉ ተጥለው ሲታዩ፣ ያን ጊዜ እኔ እንደሆንሁ ታውቃላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 6:13