ሕዝቅኤል 7:26 NASV

26 ጥፋት በጥፋት ላይ፣ ወሬም በወሬ ላይ ይመጣል። ራእይን ከነቢይ ለማግኘት ይጥራሉ፤ የሕግ ትምህርት ከካህኑ፣ ምክርም ከሽማግሌው ዘንድ ይጠፋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 7:26