ሕዝቅኤል 8:1 NASV

1 በስድስተኛው ዓመት፣ በስድስተኛው ወር፣ በአምስተኛው ቀን በቤቴ ተቀምጬ ሳለሁ፣ የይሁዳም ሽማግሌዎች በፊቴ ተቀምጠው ሳሉ፣ በዚያ የጌታ እግዚአብሔር እጅ በላዬ መጣች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 8:1