ሕዝቅኤል 8:11 NASV

11 በእነዚህም ፊት ከእስራኤል ቤት ሰባ ሽማግሌዎች ቆመው ነበር፤ በመካከላቸውም የሳፋን ልጅ ያእዛንያ ቆሞ ነበር፤ እያንዳንዳቸውም በእጃቸው ጥና ይዘዋል፤ መልካም መዐዛ ያለው የዕጣን ጢስም እየተትጐለጐለ ይወጣ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 8:11