ሕዝቅኤል 9:7 NASV

7 እርሱም፣ “ቤተ መቅደሴን አርክሱ፤ አደባባዩንም ሬሳ በሬሳ አድርጉ፤ ሂዱ!” አላቸው። እነርሱም ወጥተው በከተማዪቱ ሁሉ እየተዘዋወሩ መግደል ጀመሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 9:7