ኤርምያስ 1:1 NASV

1 የኬልቅያስ ልጅ፣ ኤርምያስ የተናገረው ቃል ይህ ነው፤ አባቱ በብንያም አገር በዓናቶት ከሚገኙት ካህናት አንዱ ነበረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 1:1