ኤርምያስ 1:18 NASV

18 እነሆ፤ ዛሬ በመላዪቱ ምድር ላይ አስነሣሃለሁ ይኸውም የይሁዳን ነገሥታት፣ አለቆቿን፣ ካህናቷንና የምድሪቱን ሕዝብ ሁሉ መቋቋም እንድትችል የተመሸገ ከተማ፣ የብረት ምሰሶና የናስ ቅጥር አድርጌሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 1:18