14 እያንዳንዳቸው ጅሎችና ዕውቀት የለሾች ናቸው።ወርቅ አንጥረኛውም ሁሉ በሠራው ጣዖት ዐፍሮአል፤የቀረጻቸው ምስሎቹ የሐሰት ናቸው፤እስትንፋስም የላቸውም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 10
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 10:14