ኤርምያስ 10:25 NASV

25 ያዕቆብን አሟጠው ስለበሉት፣ፈጽመው ስለዋጡት፣መኖሪያውንም ወና ስላደረጉ፣በማያውቁህ ሕዝቦች፣ስምህንም በማይጠሩ ወገኖች ላይ፣ቍጣህን አፍስስ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 10:25