ኤርምያስ 11:19 NASV

19 እኔም ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት ነበርሁ፤ እነርሱም፣“ዛፉን ከፍሬው ጋር እንቍረጥ፤ከሕያዋን ምድር እናጥፋው፤ከእንግዲህም ወዲያ ስሙ አይታሰብ።”ብለው እንዳደሙብኝ ዐላወቅሁም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 11:19