ኤርምያስ 11:7 NASV

7 የቀድሞ አባቶቻችሁን ከግብፅ ምድር ካወጣሁበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፣ “ታዘዙኝ” በማለት ደጋግሜ አስጠነቀቅኋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 11:7