ኤርምያስ 12:12 NASV

12 በምድረ በዳ ባሉት ወና ኰረብቶች ላይ፣አጥፊዎች ይሰማራሉ፤ የእግዚአብሔር ሰይፍ ከምድር ጫፍ እስከ ምድር ጫፍ፣አንዳች ሳያስቀር ይበላል፤የሚተርፍም የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 12:12