ኤርምያስ 12:16 NASV

16 የሕዝቤን መንገድ በትጋት ቢማሩና ሕዝቤን በበኣል እንዲምል እንዳስ ተማሩት ሁሉ፣ ‘ሕያው እግዚአብሔርን’ ብለው በስሜ ቢምሉ፣ በዚያን ጊዜ በሕዝቤ መካከል ይመሠረታሉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 12:16