27 በኰረብቶችና በሜዳዎች ላይ፣አስጸያፊ፣ ተግባርሽን፣ምንዝርናሽንና ማሽካካትሽን፣ኀፍረተቢስ ግልሙትናሽን አይቻለሁ።ኢየሩሳሌም ሆይ፤ ወዮልሽ፤ከርኵሰትሽ የማትጸጂው እስከ መቼ ነው?”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 13
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 13:27