ኤርምያስ 14:12 NASV

12 ቢጾሙም ጩኸታቸውን አልሰማም፤ የሚቃጠል መሥዋዕትና የእህል ቍርባን ቢያቀርቡም አልቀበላቸውም፤ ነገር ግን በሰይፍ፣ በራብና በቸነፈር አጠፋቸዋለሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 14:12