ኤርምያስ 14:22 NASV

22 ከአሕዛብ ከንቱ ጣዖቶች መካከል ዝናብ ሊያዘንብ የሚችል አለን?ሰማያትስ በራሳቸው ማካፋት ይችላሉን?አይ! አይችሉም፣ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፤ይህን ሁሉ የምታደርግ አንተ ነህ፣ስለዚህም ተስፋችን በአንተ ላይ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 14:22