ኤርምያስ 14:7 NASV

7 እግዚአብሔር ሆይ፤ ከአንተ መኰብለል አብዝተናል፤በአንተም ላይ ዐምፀናል፤ኀጢአታችን ቢመሰክርብንም እንኳ፣ስለ ስምህ ብለህ አንድ ነገር አድርግልን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 14:7