ኤርምያስ 15:11 NASV

11 እግዚአብሔር እንዲህ አለ፤“በእርግጥ ለበጎ ዐላማ እታደግሃለሁ፤በመከራና በጭንቅ ጊዜም፣ጠላቶችህ ደጅ እንዲጠኑህ በእውነት አደርጋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 15:11