ኤርምያስ 15:18 NASV

18 ሕመሜ ለምን ጸናብኝ?ቍስሌስ ለምን በረታብኝ? ለምንስ የማይፈወስ ሆነ?እንደሚያታልል ወንዝ፣እንደሚያሳስት ምንጭ ትሆንብኛለህን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 15:18