ኤርምያስ 15:20 NASV

20 ለዚህ ሕዝብ የናስ ቅጥር፣ የተመሸገየናስ ቅጥር አደርግሃለሁ፤ልታደግህና፣ ላድንህም፣እኔ ከአንተ ጋር ነኝና፤ቢዋጉህም እንኳ፣ሊያሸንፉህ አይችሉም፤”ይላል እግዚአብሔር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 15:20