ኤርምያስ 16:13 NASV

13 ስለዚህ ከዚህች ምድር አውጥቼ፣ እናንተም ሆነ አባቶቻችሁ ወደማታውቁት ምድር እጥላችኋለሁ፤ ምሕረትንም አላደርግላችሁምና በዚያ ሌሎችን አማልክት ቀንና ሌሊት ታገለግላላችሁ።’

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 16:13