ኤርምያስ 17:18 NASV

18 አሳዳጆቼ ይፈሩ፤እኔን ግን ከዕፍረት ጠብቀኝ፤እነርሱ ይደንግጡ፤እኔን ግን ከድንጋጤ ሰውረኝ፤ክፉ ቀን አምጣባቸው፤በዕጥፍ ድርብ ጥፋት አጥፋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 17:18