13 ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“እስቲ አሕዛብን፣‘እንዲህ ዐይነት ነገር በመካከላችሁ ተሰምቶ ያውቃል?’ ብላችሁ ጠይቁ።ድንግሊቱ እስራኤል፣እጅግ ክፉ ነገር አድርጋለች።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 18:13