ኤርምያስ 18:6 NASV

6 “የእስራኤል ቤት ሆይ፤ ሸክላ ሠሪው እንደሚሠራው፣ እኔ በእናንተ ላይ መሥራት አይቻለኝምን?” ይላል እግዚአብሔር፤ “የእስራኤል ቤት ሆይ፤ ጭቃው በሸክላ ሠሪው እጅ እንዳለ፣ እናንተም እንዲሁ በእጄ ውስጥ ናችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 18:6