ኤርምያስ 19:13 NASV

13 በጣራዎቻቸው ላይ ለሰማይ ሰራዊት ዕጣን የታጠነባቸውና ለባዕዳን አማልክት የመጠጥ ቍርባን የቀረበባቸው፣ የኢየሩሳሌም ቤቶችና የይሁዳ ነገሥታት ቤቶች እንደ ቶፌት የረከሱ ይሆናሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 19:13