ኤርምያስ 2:13 NASV

13 “ሕዝቤ ሁለት ኀጢአት ፈጽመዋል፣ሕያው የውሃ ምንጭ የሆንሁትን፣እኔን ትተዋል፤ውሃ መያዝ የማይችሉትን ቀዳዳ የውሃ ማጠራቀሚያ ጉድጓዶች፣ለራሳቸው ቈፍረዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 2:13