ኤርምያስ 2:6 NASV

6 እነርሱም፣ ‘ከግብፅ ምድር ያወጣን፣በወና ምድረ በዳ፣በጐድጓዳና በበረሓ መሬት፣በደረቅና በጨለማ ቦታ፣ሰው በማያልፍበትና በማይኖርበት ስፍራ፣የመራን እግዚአብሔር ወዴት ነው?’ ብለው አልጠየቁም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 2:6