ኤርምያስ 22:24 NASV

24 “በሕያውነቴ እምላለሁ”፤ ይላል እግዚአብሔር “የይሁዳ ንጉሥ የኢዮአቄም ልጅ ኢኮንያን የቀኝ እጄ የቀለበት ማኅተም ብትሆን እንኳ ኖሮ፣ አውልቄ እጥልሃለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 22:24