ኤርምያስ 22:28 NASV

28 ይህ ኢኮንያን የተባለ ሰው፣ የተናቀና የተሰበረ ገምቦ፣ማንም የማይፈልገው ዕቃ ነውን?እርሱና ልጆቹ ለምን ወደ ውጪ ተጣሉ?ወደማያውቁትስ ምድር ለምን ተወረወሩ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 22:28