16 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“እነዚህ ነቢያት የሚተነብዩላችሁን አትስሙ፤በባዶ ተስፋ ይሞሏችኋል፤ ከእግዚአብሔር አፍ የወጣ ሳይሆን፣ከገዛ ልባቸው የሆነውን ራእይ ይናገራሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 23
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 23:16