9 በምድር መንግሥታት ሁሉ ፊት የሚያስጸይፉና የሚሰደቡ ይሆናሉ፤ በምበትናቸውም ስፍራ ሁሉ ለማላገጫና ለመተረቻ፣ ለመሣለቂያና ለርግማን አደርጋቸዋለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 24
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 24:9