26 በቅርብና በሩቅ ያሉትን የሰሜን ነገሥታትንም ሁሉ በማከታተል፣ በምድር ላይ ያሉትን መንግሥታት ሁሉ አጠጣኋቸው፤ ከእነዚህም ሁሉ በኋላ የሺሻክ ንጉሥ ደግሞ ይጠጣል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 25
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 25:26