30 “እንግዲህ ይህን ቃል ሁሉ ትንቢት ተናገርባቸው፤ እንዲህም በላቸው፣“ ‘እግዚአብሔር ከላይ ይጮኻል፤ከቅዱስ ማደሪያው ነጐድጓዳማ ድምፁን ያሰማል፤በራሱ ምድር ላይ እጅግ ይጮኻል፤እንደ ወይን ጨማቂዎች፣በምድር በሚኖሩት ሁሉ ላይም ያስገመግማል፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 25
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 25:30